caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Kawthar الكوثر

3 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 15

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِنَّآ أَعْطَيْنَٰكَ ٱلْكَوْثَرَ

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) እኛ በጣም ብዙ በጎ ነገሮችን ሰጠንህ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَٱنْحَرْ

Amharic Translation - Africa Academy2. ስለዚህ ለጌታህ ብቻ ስገድ:: በስሙም ብቻ ሰዋ።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ ٱلْأَبْتَرُ

Amharic Translation - Africa Academy3. የሚጠላህ ሁሉ እርሱ በእርግጥ ዘሩ የተቆረጠው ነው።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70