ሱረቱ Quraish قريش
4 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 29
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ لِإِيلَٰفِ قُرَيْشٍ
Amharic Translation - Africa Academy1. ቁረይሽን ለማላመድ (ባለ ዝሆኖቹን አጠፋ)::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِۦلَٰفِهِمْ رِحْلَةَ ٱلشِّتَآءِ وَٱلصَّيْفِ
Amharic Translation - Africa Academy2. የክረምትንና የበጋን ወራት ጉዞዎች ሊያላምዳቸው ይህንን ሰራ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَلْيَعْبُدُوا۟ رَبَّ هَٰذَا ٱلْبَيْتِ
Amharic Translation - Africa Academy3. ስለዚህም የዚህን ቤት (የካዕባን) ጌታ ብቻ ያምልኩ::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلَّذِىٓ أَطْعَمَهُم مِّن جُوعٍ وَءَامَنَهُم مِّنْ خَوْفٍۭ
Amharic Translation - Africa Academy4. ያንን ከርኃብ ያበላቸውን፤ ከፍርሃትም ያዳናቸውን (ጌታ ብቻ ያምልኩ)::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→