caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Maa'un፣ አንቀጽ 5

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 17 · 107:5

ٱلَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ

Amharic Translation - Africa Academy5. ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለሆኑት (ሰጋጆች)፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70