بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَرَءَيْتَ ٱلَّذِى يُكَذِّبُ بِٱلدِّينِ
Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ያንን በምርመራው ቀን የሚያስተባብለውን ሰው አየህን? (አወከውን?)
Amharic Translation - Muhammad Sadiqያንን በምርመራው የሚያስተባብለውን አየህን? (ዐወቅከውን?)