ሱረቱ Al-Humaza الهمزة
9 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 32
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ
Amharic Translation - Africa Academy1. ለሐሜተኛ፤ ለዘላፊ፤ (ለአሽሟጣጭ ሁሉ) ወዮለት::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلَّذِى جَمَعَ مَالًا وَعَدَّدَهُۥ
Amharic Translation - Africa Academy2. ለዚያ ገንዘብን የሰበሰበና የቆጣጠረው (ያደለበዉም) ለሆነ ሁሉ፡፡
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
يَحْسَبُ أَنَّ مَالَهُۥٓ أَخْلَدَهُۥ
Amharic Translation - Africa Academy3. ገንዘቡ በዚህች ዓለም ዘውታሪ እንደሚያደርገው ያስባል።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
كَلَّا لَيُنۢبَذَنَّ فِى ٱلْحُطَمَةِ
Amharic Translation - Africa Academy4. በጭራሽ፤ አውዳሚና የምትፈጭ በሆነችው እሳት ውስጥ በእርግጥ ይጣላል።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا ٱلْحُطَمَةُ
Amharic Translation - Africa Academy5. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የምትፈጨዋም ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ?
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
نَارُ ٱللَّهِ ٱلْمُوقَدَةُ
Amharic Translation - Africa Academy6. የተቀጣጠለችው የአላህ እሳት ናት::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ٱلَّتِى تَطَّلِعُ عَلَى ٱلْأَفْـِٔدَةِ
Amharic Translation - Africa Academy7. ያቺ በልቦች ላይ እንኳን ሳይቀር የምትዘልቅ የሆነች::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
إِنَّهَا عَلَيْهِم مُّؤْصَدَةٌ
Amharic Translation - Africa Academy8. እርሷ በእርግጥ በእነርሱ ላይ የተዘጋች ናት::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فِى عَمَدٍ مُّمَدَّدَةٍۭ
Amharic Translation - Africa Academy9. በተዘረጋች አዕማድ ውስጥ የተዘጋች ናት::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→