caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Asr العصر

3 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 13

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَٱلْعَصْرِ

Amharic Translation - Africa Academy1. በጊዜ እምላለሁ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لَفِى خُسْرٍ

Amharic Translation - Africa Academy2. ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَّا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ وَتَوَاصَوْا۟ بِٱلْحَقِّ وَتَوَاصَوْا۟ بِٱلصَّبْرِ

Amharic Translation - Africa Academy3. እነዚያ በአላህ በትክክል ያመኑትና መልካሞችን የሰሩ፤ በእውነትም ላይ አደራ የተባባሉ፤ በመታገስም ላይ አደራ የተባባሉ ብቻ ሲቀሩ::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70