ሱረቱ Al-Fil الفيل
5 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 19
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَٰبِ ٱلْفِيلِ
Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ጌታህ አላህ በዝሆኑ ባለቤቶች ላይ እንዴት እንደሰራ አላወቅክምን?
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِى تَضْلِيلٍ
Amharic Translation - Africa Academy2. ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን?
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ
Amharic Translation - Africa Academy3. በእነርሱ ላይ መንጎች የሆኑን ወፎችንም ላከ።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ
Amharic Translation - Africa Academy4. ከተጠበሰ ጭቃ የሆነን ጠጠር የምትወረውርባቸውን የሆነችን (አእዋፍ)
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍۭ
Amharic Translation - Africa Academy5. እና ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራ አደረጋቸው
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→