caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Humaza፣ አንቀጽ 1

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 32 · 104:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ وَيْلٌ لِّكُلِّ هُمَزَةٍ لُّمَزَةٍ

Amharic Translation - Africa Academy1. ለሐሜተኛ፤ ለዘላፊ፤ (ለአሽሟጣጭ ሁሉ) ወዮለት::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqለሃሜተኛ ለዘላፊ ሁሉ ወዮለት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70