caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naas الناس

6 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 21

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلنَّاسِ

Amharic Translation - Africa Academy1.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -የሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሆነው ጌታ እጠበቃለሁ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

مَلِكِ ٱلنَّاسِ

Amharic Translation - Africa Academy2.የሰዎች ሁሉ ንጉስ በሆነው ጌታ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

إِلَٰهِ ٱلنَّاسِ

Amharic Translation - Africa Academy3.የሰዎች ሁሉ አምላክ በሆነው ጌታ፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

مِن شَرِّ ٱلْوَسْوَاسِ ٱلْخَنَّاسِ

Amharic Translation - Africa Academy4. ከዚያ ብቅ እልም ባይ ከሆነው ጎትጓች ክፋት፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱلَّذِى يُوَسْوِسُ فِى صُدُورِ ٱلنَّاسِ

Amharic Translation - Africa Academy5. ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከሆነው፤

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

مِنَ ٱلْجِنَّةِ وَٱلنَّاسِ

Amharic Translation - Africa Academy6. ከጂንም ይሁን ከሰው ሰይጣን ክፋት (እጠበቃለሁ)።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70