ሱረቱ Al-Falaq الفلق
5 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 20
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ ٱلْفَلَقِ
Amharic Translation - Africa Academy1.(መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -በተፈልቃቂው ጎህ (በአል-ፈለቅ) ጌታ እጠበቃለሁ፤-
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
مِن شَرِّ مَا خَلَقَ
Amharic Translation - Africa Academy2.ከፈጠረው ፍጡር ሁሉ ክፋት::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمِن شَرِّ غَاسِقٍ إِذَا وَقَبَ
Amharic Translation - Africa Academy3.ከሌሊትም ክፋት በጨለመ ጊዜ፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِى ٱلْعُقَدِ
Amharic Translation - Africa Academy4. በቋጠሮዎች ላይ ተፊዎች ከሆኑት ደጋሚ ሴቶችም ክፋት፤
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمِن شَرِّ حَاسِدٍ إِذَا حَسَدَ
Amharic Translation - Africa Academy5. ከምቀኛም ክፋት፤ በተመቀኘ ጊዜ (በአሏህ) -እጠበቃለሁ- በል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→