caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Ikhlaas الإخلاص

4 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 22

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ هُوَ ٱللَّهُ أَحَدٌ

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ! እንዲህ) በል፡ -እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ٱللَّهُ ٱلصَّمَدُ

Amharic Translation - Africa Academy2.አላህ የሁሉ ነገር መጠጊያ ነው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

Amharic Translation - Africa Academy3.አልወለደም፤ አልተወለደምም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَمْ يَكُن لَّهُۥ كُفُوًا أَحَدٌۢ

Amharic Translation - Africa Academy4. ለእርሱም አንድም ብጤ የለዉም።

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70