caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Falaq፣ አንቀጽ 4

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 20 · 113:4

وَمِن شَرِّ ٱلنَّفَّٰثَٰتِ فِى ٱلْعُقَدِ

Amharic Translation - Africa Academy4. በቋጠሮዎች ላይ ተፊዎች ከሆኑት ደጋሚ ሴቶችም ክፋት፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«በተቋጠሩ (ክሮች) ላይ ተፊዎች ከኾኑት (ደጋሚ) ሴቶችም ክፋት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70