ሱረቱ Al-Masad المسد
5 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 6
بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ تَبَّتْ يَدَآ أَبِى لَهَبٍ وَتَبَّ
Amharic Translation - Africa Academy1. የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ፤ (ጠፉ)፤ እርሱም ጠፋ።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
مَآ أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُۥ وَمَا كَسَبَ
Amharic Translation - Africa Academy2.ገንዘቡም ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመዉም
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
سَيَصْلَىٰ نَارًا ذَاتَ لَهَبٍ
Amharic Translation - Africa Academy3.የመንቀልቀል ባለቤት የሆነችን እሳት በእርግጥ ይገባል::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَٱمْرَأَتُهُۥ حَمَّالَةَ ٱلْحَطَبِ
Amharic Translation - Africa Academy4.ሚስቱም ትገባለች፤ እንጨት ተሸካሚዋ።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
فِى جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍۭ
Amharic Translation - Africa Academy5.በአንገቷ ላይ የጭረት ገመድ ያለባት ስትሆን ትገባለች::
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→