caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Masad፣ አንቀጽ 5

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 6 · 111:5

فِى جِيدِهَا حَبْلٌ مِّن مَّسَدٍۭ

Amharic Translation - Africa Academy5.በአንገቷ ላይ የጭረት ገመድ ያለባት ስትሆን ትገባለች::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበአንገትዋ ላይ ከጭረት የኾነ ገመድ ያለባት ስትኾን፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70