caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Fil፣ አንቀጽ 4

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 19 · 105:4

تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ

Amharic Translation - Africa Academy4. ከተጠበሰ ጭቃ የሆነን ጠጠር የምትወረውርባቸውን የሆነችን (አእዋፍ)
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70