caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Kaafiroon الكافرون

6 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 18

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ قُلْ يَٰٓأَيُّهَا ٱلْكَٰفِرُونَ

Amharic Translation - Africa Academy1. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!)- (ለካሓዲያን እንዲህ) በላቸው፡- እናንተ ከሓዲያን ሆይ!

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَآ أَعْبُدُ مَا تَعْبُدُونَ

Amharic Translation - Africa Academy2.ያንን የምትገዙትን (ጣዖት አሁን) አልገዛም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَآ أَنتُمْ عَٰبِدُونَ مَآ أَعْبُدُ

Amharic Translation - Africa Academy3.እናንተም እኔ የምገዛውን (አምላክ አሁን) ተገዢዎች አይደላችሁም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَآ أَنَا۠ عَابِدٌ مَّا عَبَدتُّمْ

Amharic Translation - Africa Academy4. እኔም ያንን የተገዛችሁትን (ወደ ፊት) ተገዢ አይደለሁም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

وَلَآ أَنتُمْ عَٰبِدُونَ مَآ أَعْبُدُ

Amharic Translation - Africa Academy5. እናንተም እኔ የምገዛውን (ወደ ፊት) ተገዢዎች አይደላችሁም::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِىَ دِينِ

Amharic Translation - Africa Academy6. እናንተ የራሳችሁ ሃይማኖት አላችሁ:: እኔም የራሴ ሃይማኖት አለኝ -በላቸው::

የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →

ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70