caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Kaafiroon፣ አንቀጽ 6

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 18 · 109:6

لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِىَ دِينِ

Amharic Translation - Africa Academy6. እናንተ የራሳችሁ ሃይማኖት አላችሁ:: እኔም የራሴ ሃይማኖት አለኝ -በላቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70