caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Takaathur፣ አንቀጽ 1

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 16 · 102:1

بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ أَلْهَىٰكُمُ ٱلتَّكَاثُرُ

Amharic Translation - Africa Academy1. (በዚህች ዓለም ጸጋዎች) ብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘናጋችሁ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70