ሱረቱ Al-Qadr القدر
5 አንቀጾች · መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 25
بِّسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِنَّآ أَنزَلْنَٰهُ فِى لَيْلَةِ ٱلْقَدْرِ
Amharic Translation - Africa Academy1. እኛ (ቁርኣንን) በመወሰኛይቱ ሌሊት ውስጥ አወረድነው።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
وَمَآ أَدْرَىٰكَ مَا لَيْلَةُ ٱلْقَدْرِ
Amharic Translation - Africa Academy2. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) የመወሰኛይቱ ሌሊት ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ?
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
لَيْلَةُ ٱلْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
Amharic Translation - Africa Academy3. የመወሰኛይቱ ሌሊት ከሺህ ወር የምትበልጥ ነች።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
تَنَزَّلُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ وَٱلرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ
Amharic Translation - Africa Academy4. በእርሷ ውስጥ መላዕክትና ሩሕም (ጂብሪል) በጌታቸው ፈቃድ በሁሉም ጉዳዮች ይዘው ይወርዳሉ።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
سَلَٰمٌ هِىَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ ٱلْفَجْرِ
Amharic Translation - Africa Academy5. እርሷም ጎህ እስኪወጣ ድረስ ሰላም ነች።
የዚህን አንቀጽ ሁሉንም ትርጉሞች ይመልከቱ →
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
→