caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qadr፣ አንቀጽ 1

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 25 · 97:1

بِّسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ إِنَّآ أَنزَلْنَٰهُ فِى لَيْلَةِ ٱلْقَدْرِ

Amharic Translation - Africa Academy1. እኛ (ቁርኣንን) በመወሰኛይቱ ሌሊት ውስጥ አወረድነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡ {1}
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70