وَنَرِثُهُۥ مَا يَقُولُ وَيَأْتِينَا فَرْدًا
Amharic Translation - Africa Academy80. አለኝ የሚለውንም ሁሉ እንወርሰዋለን ወደ እኛም ብቻውን ሆኖ ይመጣል::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አልለኝ) የሚለውንም ሁሉ እንወርሰዋለን፡፡ ብቻውንም ኾኖ ይመጣናል፡፡
وَنَرِثُهُۥ مَا يَقُولُ وَيَأْتِينَا فَرْدًا