caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ar-Rahmaan፣ አንቀጽ 46

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 97 · 55:46

وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ جَنَّتَانِ

Amharic Translation - Africa Academy46. (ሰዎችና ጋኔኖች ሆይ!) ከጌታዉም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁሉ ሁለት ገነቶች አሉት፡
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70