قَالَ تَٱللَّهِ إِن كِدتَّ لَتُرْدِينِ Amharic Translation - Africa Academy56. ይላል «በአላህ እምላለሁ በእርግጥ ልታጠፋኝ ቀርበህ ነበር። Amharic Translation - Muhammad Sadiqይላል «በአላህ እምላለሁ፤ በእርግጥ ልታጠፋኝ ቀርበህ ነበር፡፡