كَلَّا لَا تُطِعْهُ وَٱسْجُدْ وَٱقْتَرِب
Amharic Translation - Africa Academy19. በጭራሽ፤ (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ይህን ለሚል ከሓዲ አትታዘዘው፤ ስገድ፤ ወደ አላህም ተቃረብ። {1}
Amharic Translation - Muhammad Sadiqይከልከል አትታዘዘው፡፡ ስገድም፤ (ወደ አላህ) ተቃረብም፡፡ {1}
كَلَّا لَا تُطِعْهُ وَٱسْجُدْ وَٱقْتَرِب