مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمْ وَمَا غَوَىٰ Amharic Translation - Africa Academy2. (እናንተ የመካ ሰዎች ሆይ)፤ ባልደረባችሁ ሙሐመድ ከሐቅ አልተሳሳተም። አላፈነገጠም። Amharic Translation - Muhammad Sadiqባልደረባችሁ (ነቢያችን ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡