قَالَ رَبِّ إِنِّىٓ أَخَافُ أَن يُكَذِّبُونِ Amharic Translation - Africa Academy12. ሙሳም «ጌታዬ ሆይ! እኔ ያስተባብሉኛል ብዬ እፈራለሁ። Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ሙሳም) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔ ሊያስተባብሉኝ እፈራለሁ፡፡