caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ash-Shu'araa፣ አንቀጽ 11

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 47 · 26:11

قَوْمَ فِرْعَوْنَ أَلَا يَتَّقُونَ

Amharic Translation - Africa Academy11. «ወደ ፈርዖን ህዝቦች አላህን አይፈሩምን?»
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ወደ ፈርዖን ሕዝቦች (ኺድ) አላህን አይፈሩምን» (አለው)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70