caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Hijr፣ አንቀጽ 40

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 54 · 15:40

إِلَّا عِبَادَكَ مِنْهُمُ ٱلْمُخْلَصِينَ

Amharic Translation - Africa Academy40. «ከእነርሱ ፍጹሞቹ ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ።»
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ከነርሱ ፍጹሞቹ ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ፡፡»
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70