قَالَ هَٰذَا صِرَٰطٌ عَلَىَّ مُسْتَقِيمٌ
Amharic Translation - Africa Academy41. አላህም አለ፡- «ይህ በእኔ ላይ መጠበቁ የተገባ ቀጥተኛ መንገድ ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አላህም) አለ «ይህ በእኔ ላይ (መጠበቁ የተገባ) ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡»
قَالَ هَٰذَا صِرَٰطٌ عَلَىَّ مُسْتَقِيمٌ