caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Takwir፣ አንቀጽ 20

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 7 · 81:20

ذِى قُوَّةٍ عِندَ ذِى ٱلْعَرْشِ مَكِينٍ

Amharic Translation - Africa Academy20. የኃይል ባለቤት የሆነ፤ ከዙፋኑ ባለቤት ዘንድም ባለሟል የሆነ፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየኀይል ባለቤት በዙፋኑ ባለ ቤት ዘንድ ባለሟል የኾነ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70