caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Takwir፣ አንቀጽ 19

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 7 · 81:19

إِنَّهُۥ لَقَوْلُ رَسُولٍ كَرِيمٍ

Amharic Translation - Africa Academy19. እርሱ (ቁርኣን) የተከበረው መልዕክተኛ ጅብሪል ቃል ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእርሱ (ቁርኣን) የክቡር መልክተኛ ቃል ነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70