ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ
Amharic Translation - Africa Academy38. ከዚያ የረጋ ደም ሆነ:: ከዚያ አላህ ሰው አድርጎ ፈጠረው፤ አስተካከለዉም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከዚያም የረጋ ደም ኾነ (አላህ ሰው አድርጎ) ፈጠረውም፡፡ አስተካከለውም፡፡
ثُمَّ كَانَ عَلَقَةً فَخَلَقَ فَسَوَّىٰ