caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Muzzammil፣ አንቀጽ 10

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 3 · 73:10

وَٱصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَٱهْجُرْهُمْ هَجْرًا جَمِيلًا

Amharic Translation - Africa Academy10. (ከሓዲያንም) በሚሉት ላይ ታገስ:: መልካምንም መተው ተዋቸው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ከሓዲዎች) በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70