caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qamar፣ አንቀጽ 50

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 37 · 54:50

وَمَآ أَمْرُنَآ إِلَّا وَٰحِدَةٌ كَلَمْحٍۭ بِٱلْبَصَرِ

Amharic Translation - Africa Academy50. ትዕዛዛችንም እንደ ዓይን ቅጽበት የሆነች አንዲት ቃል እንጂ ሌላ አይደለችም::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqትእዛዛችንም እንደ ዓይን ቅጽበት አንዲት (ቃል) እንጅ ሌላ አይደለም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70