وَلَقَدْ أَهْلَكْنَآ أَشْيَاعَكُمْ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ
Amharic Translation - Africa Academy51. ብጤዎቻችሁንም በእርግጥ አጠፋን፤ ተገሳጭ አለን?
Amharic Translation - Muhammad Sadiqብጤዎቻችሁንም በእርግጥ አጠፋን፡፡ ተገሳጭም አልለን?
وَلَقَدْ أَهْلَكْنَآ أَشْيَاعَكُمْ فَهَلْ مِن مُّدَّكِرٍ