caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ad-Dukhaan፣ አንቀጽ 54

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 64 · 44:54

كَذَٰلِكَ وَزَوَّجْنَٰهُم بِحُورٍ عِينٍ

Amharic Translation - Africa Academy54. ነገሩ ልክ እንደዚህ ነው። ዓይናማዎች የሆኑን ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፤ ዓይናማዎች የኾኑን ነጫጭ ሴቶችም እናጠናዳቸዋለን፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70