caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ As-Saaffaat፣ አንቀጽ 96

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 56 · 37:96

وَٱللَّهُ خَلَقَكُمْ وَمَا تَعْمَلُونَ

Amharic Translation - Africa Academy96. «አላህ እናንተንም ሆነ የምትሰሩትን ሁሉ የፈጠረ ሲሆን» አላቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«አላህ እናንተንም የምትሠሩትንም የፈጠረ ሲኾን፡፡»
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70