caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Muminoon፣ አንቀጽ 12

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 74 · 23:12

وَلَقَدْ خَلَقْنَا ٱلْإِنسَٰنَ مِن سُلَٰلَةٍ مِّن طِينٍ

Amharic Translation - Africa Academy12. በእርግጥ ሰውን (አደምን) ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqበእርግጥም ሰውን ከነጠረ ጭቃ ፈጠርነው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70