فَأَلْقَىٰهَا فَإِذَا هِىَ حَيَّةٌ تَسْعَىٰ Amharic Translation - Africa Academy20.ሙሳም ጣላትና፤ ወዲያዉም እርሷ የምትሮጥ እባብ ሆነች:: Amharic Translation - Muhammad Sadiqጣላትም፡፡ ወዲያውም እርሷ የምትሮጥ እባብ ኾነች፡፡