تِلْكَ ءَايَٰتُ ٱللَّهِ نَتْلُوهَا عَلَيْكَ بِٱلْحَقِّ وَإِنَّكَ لَمِنَ ٱلْمُرْسَلِينَ
Amharic Translation - Africa Academy252. እነዚህ አናቅጽ በእውነት ባንተ ላይ የምናነባቸው ሲሆኑ የአላህ አናቅጽ ናቸው:: አንተም በእርግጥ ከመልዕክተኞቹ መካከል አንዱ ነህ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነዚህ (አንቀጾች) የአላህ አንቀጾች ናቸው፣ በውነት በአንተ ላይ የምናነባቸው ሲኾኑ፤ አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡