قَالَ فَٱخْرُجْ مِنْهَا فَإِنَّكَ رَجِيمٌ
Amharic Translation - Africa Academy34. አላህም አለው: «ከእርሷም ውጣ አንተ የተባረርክ እርጉም ነህና።
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(አላህ) አለው «ከርሷም ውጣ፡፡ አንተ የተባረርክ እርጉም ነህና፡፡»
قَالَ فَٱخْرُجْ مِنْهَا فَإِنَّكَ رَجِيمٌ