caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Burooj፣ አንቀጽ 7

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 27 · 85:7

وَهُمْ عَلَىٰ مَا يَفْعَلُونَ بِٱلْمُؤْمِنِينَ شُهُودٌ

Amharic Translation - Africa Academy7. እነርሱም በምዕመኖች ላይ ለሚሰሩት (ማሰቃየት) መስካሪዎች ናቸው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነርሱም በምእምናኖቹ በሚሠሩት (ማሰቃየት) ላይ መስካሪዎች ናቸው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70