caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Takwir፣ አንቀጽ 29

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 7 · 81:29

وَمَا تَشَآءُونَ إِلَّآ أَن يَشَآءَ ٱللَّهُ رَبُّ ٱلْعَٰلَمِينَ

Amharic Translation - Africa Academy29. (ሰዎች ሆይ!) የዓለማት ጌታ የሆነው አላህ ካልሻ በስተቀር እናንተ አንድም ነገር አትሹም።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqየዓለማት ጌታ አላህ ካልሻም አትሹም፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70