caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ At-Takwir፣ አንቀጽ 28

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 7 · 81:28

لِمَن شَآءَ مِنكُمْ أَن يَسْتَقِيمَ

Amharic Translation - Africa Academy28. ከናንተ መካከል ቀጥተኛ መሆንን ለፈለገ (ሁሉ መገሰጫ) ነው።
Amharic Translation - Muhammad Sadiqከናንተ ቀጥተኛ መኾንን ለሻ ሰው (መገሰጫ ነው)፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70