وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُۥ يَزَّكَّىٰٓ
Amharic Translation - Africa Academy3. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ምን ያሳውቅሃል? ምን አልባትም (ይህ አይነስውር ሰው ካንተ በሚሰማው ምክር ከኃጢአቶቹ) ሊጥራራ ይከጀላል::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqምን ያሳውቅሃል? (ከኀጢአቶቹ) ሊጥራራ ይከጀላል፡፡
وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُۥ يَزَّكَّىٰٓ