caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ An-Naazi'aat፣ አንቀጽ 19

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 81 · 79:19

وَأَهْدِيَكَ إِلَىٰ رَبِّكَ فَتَخْشَىٰ

Amharic Translation - Africa Academy19. ጌታህንም ትፈራ ዘንድ መንገዱን ልመራህ፤ (ታስባለህን?)»
Amharic Translation - Muhammad Sadiq«ወደ ጌታህም ልመራህ ትፈራውም ዘንድ፤ (መንገድ አለህን?)» አለው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70