caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qiyaama፣ አንቀጽ 20

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 31 · 75:20

كَلَّا بَلْ تُحِبُّونَ ٱلْعَاجِلَةَ

Amharic Translation - Africa Academy20. (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ!) ከመጣደፍ ተከልከል፤ ይልቁንም (ሰዎች ስትባሉ) ፈጣኒቱን ዓለም ትወዳላችሁ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiq(ከመጣደፍ) ተከልከል፡፡ ይልቁንም (ሰዎች) ፈጣኒቱን (ዓለም) ትወዳላችሁ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70