caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Ma'aarij፣ አንቀጽ 29

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 79 · 70:29

وَٱلَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَٰفِظُونَ

Amharic Translation - Africa Academy29. እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት፤
Amharic Translation - Muhammad Sadiqእነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የኾኑት፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70