caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Al-Qalam፣ አንቀጽ 50

መካ · የወረደበት ቅደም ተከተል 2 · 68:50

فَٱجْتَبَٰهُ رَبُّهُۥ فَجَعَلَهُۥ مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ

Amharic Translation - Africa Academy50. ጌታዉም (በነብይነት) መረጠው:: ከደጋጎችም አደረገው::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqጌታውም (በነቢይነት) መረጠው፡፡ ከደጋጎቹም አደረገው፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70