caseriqበቁርኣን ውስጥ የትርጉም ፍለጋ

ሱረቱ Ar-Rahmaan፣ አንቀጽ 9

መዲና · የወረደበት ቅደም ተከተል 97 · 55:9

وَأَقِيمُوا۟ ٱلْوَزْنَ بِٱلْقِسْطِ وَلَا تُخْسِرُوا۟ ٱلْمِيزَانَ

Amharic Translation - Africa Academy9. መመዘንንም በትክክል መዝኑ:: ስትመዝኑም አታጉድሉ::
Amharic Translation - Muhammad Sadiqመመዘንንም በትክክል መዝኑ፡፡ ተመዛኙንም አታጉድሉ፡፡
ርዕስ እየፈለጉ ነው? የትርጉም ፍለጋን ይሞክሩ — ጥያቄዎ በ6,236 አንቀጾች ውስጥ ይፈለጋል።
ቋንቋ — 70